በሁለትዮሽ ጉዳዮች እንዲሁም በቀጣናዊ የሰላም እና ደኅንነት ጉዳዮች ላይ ስለ ነበረን ፍሬያማ የስልክ ውይይት የኔዘርላንድስ ጠቅላይ ሚኒስቴር ማርክ ሩትን አመሰግናለሁ።

በሁለትዮሽ ጉዳዮች እንዲሁም በቀጣናዊ የሰላም እና ደኅንነት ጉዳዮች ላይ ስለ ነበረን ፍሬያማ የስልክ ውይይት የኔዘርላንድስ ጠቅላይ ሚኒስቴር ማርክ ሩትን አመሰግናለሁ። ኢትዮጵያ ከዲፕሎማሲ፣ ከንግድ እና ከኢንቨስትመንት አኳያ ከኔዘርላንድ ጋር ያላት የረዥም ጊዜ ግንኙነት፣ ለቀጣይ ትብብር መሠረት የሚሆን ነው።
Dhimmoota garlamee, akkasumas nagaafi tasgabbii nannawaarratti Ministira Muummee Neezerlaandis, Mark Ruut waliin marii gaarii bilbilaan gooneef nan galateeffadh. Walittidhufeenyi dippiloomaasii, daldalaafi invastimantii yeroo dheeraa Itoophiyaan Neezerlaandis waliin qabdu walta’insa egereef bu’ura kan ta’udha.
Thank you Prime Minister Mark Rutte @MinPres for a good call discussing our bilateral relations and regional peace and security issues. #Ethiopia’s long standing relationship with the Netherlands through diplomacy, trade and investments is a strong basis for further cooperation.
Posted in News.

Leave a Reply