በሱዳን የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ኦማር በሽር ማኒስ የተመራ ከፍተኛ የልኡካን ቡድን አዲስ አበባ

በሱዳን የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ኦማር በሽር ማኒስ የተመራ ከፍተኛ የልኡካን ቡድን አዲስ አበባ
==============================================

በሱዳን የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ክቡር ኦማር በሽር ማኒስ የተመራ ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ዛሬ ግንቦት 7 ቀን 2012 ዓም ማምሻውን አዲስ አበባ ገብቷል።

የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በመገኘት ለልኡካን ቡድኑ አቀባበል አድርገዋል።

የልኡካን ቡድኑ ነገ እና እሁድ በሁለቱ አገራት መካከል በሚካሄደው መደበኛ የድንበር ጉዳዮች ከፍተኛ የፖለቲካ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ ይሳተፋል።

Image may contain: 1 person, sitting
Image may contain: shoes and indoor
Image may contain: one or more people, people standing and outdoor
Image may contain: one or more people and people standing
Posted in News.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *