በቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤታችን የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ዘርፍ ዲፕሎማቶች በየአመቱ በሚካሄደው የBiofach/ Vivaness eSPECIAL 2021 ዲጂታል ኤግዚቢሽን ላይ ተሳትፎ አደረጉ፤

በቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤታችን የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ዘርፍ ዲፕሎማቶች በየአመቱ በሚካሄደው የBiofach/ Vivaness eSPECIAL 2021 ዲጂታል ኤግዚቢሽን ላይ ተሳትፎ አደረጉ፤
…………………………………………………………………………………
ከፌቡሩዋሪ 17-19 ቀን 2021 ድረስ በሚቆየው ይህ አመታዊ ኤግዚቢሽን የተፈጥሮ ምርቶች የሚተዋወቁበትና በርካታ ቁጥር ያላቸው አምራቾችና ሸማቾች የሚገናኙበት ከፍተኛ ግብይትና ኔትወርክ የሚፈጠርበት መድረክ ነው። በመድረኩ ላይ ከ80 አገራት የተወጣጡ ከ1400 በላይ ካምፓኒዎች ምርቶቻቸውን አቅርበዋል።
በአገራችን በኩል በተፈጥሮ ማርና ቅማቅመም የተፈጥሮ ምርቶችን ወደ አውሮፓና አሜሪካ የሚልኩ ተቀማጭነታቸው ኢትዮጵያ የሆኑ ባለሀብቶች ተሞክሮዋቸውን አጋርተዋል።
0
People Reached
1
Engagement
Boost Post
1
Posted in News.

Leave a Reply