በደበብ ምዕራብ ጀርመን የሚገኙ የኮሚኒቲ ማህበራት ፣ቤተ እምነቶች፣የሙያና የልማት ማህበራት 11 የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ያሉት የታላቁ ህዳሴ ምክር ቤት አቋቋሙ!

ዛሬ በፍራንክፈርት ከተማ በደቡብ ምዕራብ ጀርመን የሚገኙ ከአራት ክልሎችየተዉጣጡ ከኮሚኒቲ ማህበራት፣ቤተ እምነቶች፣የሙያና የልማት ማህበራት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ምክር ቤት በማቋቋም 11 ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት መርጠዋል።
ተመራጮችም በሙሉ አቅማቸዉ ህዝባቸዉን በቅንነት ለማገልገልና ለህዳሴዉ ግንባታ መሳካት በቁርጠኝነት እንደሚሰሩ ቃል ገብተዋል።
አቶ ፈቃዱ በየነ አያና…

See More
+3
749
People Reached
139
Engagements
Boost Post
12
1 Share
Like

Comment
Share
Posted in News.

Leave a Reply