በፍራንክፈርት የኡራኤል ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ የሆኑት አባ ኃ/ጊዮርጊስ በቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤታችን በመገኘት ከምዕምናኑ የተሰበሰበውን ገንዘብ ለቆንስል ጄኔራሉ አስረክበዋል።

በፍራንክፈርት የኡራኤል ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ የሆኑት አባ ኃ/ጊዮርጊስ በቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤታችን በመገኘት ከምዕምናኑ የተሰበሰበውን ገንዘብ ለቆንስል ጄኔራሉ አስረክበዋል።
ቆንስል ጄኔራሉም ስለተበረከተው ስጦታ የከበረ ምስጋናውን አቅርቧል።
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤት
ፍራንክፈርት
ሰሞኑን በፍራንክፈርት የኡራኤል ቤ/ክ አስተዳዳሪ አባ ኃ/ጊዮርጊስ
በጽ/ቤታችን በመገኘት ከምእመኑ የተሰበሠበዉን እርዳታገንዘብ አስረክበዋል።
Posted in News.

Leave a Reply