ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4,044 የላብራቶሪ ምርመራ አስራ ዘጠኝ (19) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4,044 የላብራቶሪ ምርመራ አስራ ዘጠኝ (19) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ሶስት መቶ ስድስት (306) ደርሷል፡፡

በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት አንድ (1) ሰው ከኦሮሚያ ክልል ከበሽታው ያገገመ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ አስራ ሶስት (113) ነው።

#COVID19Ethiopia

Image may contain: text
Image may contain: text
Image may contain: text
Image may contain: text
Posted in News.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *