የሀዘን መግለጫ፤

የሀዘን መግለጫ፤
የስራ ባልደረባችን አምባሳደር ድንበሩ አለሙ ባደረባቸው ህመም ምክንያት ህክምና በመከታተል ላይ እያሉ ጥር 8 ቀን 2013 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
በአምባሳደር ድንበሩ ህልፈተ ህይወት እጅግ በጣም ጥልቅ መራሪ ሀዘን የተሰማን መሆኑን እየገለጽን፣ለቤተሰቦቹ፣ ለስራ ባልደረቦቹ እና ለወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን እንመኛለን።
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ቆንስላ ጄኔራል ጽ/ቤት
ፍራንክፈርት
Image may contain: fire, candles, night and suit
Posted in News.

Leave a Reply