የይለፍ ወረቀት ሊሴ ፓሴ
- በትክክል የተሞላ የይለፍ ወረቀት መጠየቅያ ቅፅ መሙላት መጠየቂያ ቅፅ ለማግኘት ከዚህ ይጫኑ
- የጀርመን መኖርያ ፈቃድ አንድ ኮፒ
- ሁለት የቅርብ ጊዜ ባዮሜትሪክ ፎቶግራፎች ማቅረብ (ሁለቱም ጆሮ ሙሉ በሙሉ የሚታይ መሆን አለበት)
- ስለኢትዮጵያዊነትዎ የሚያረጋግጥ ማስረጃ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ኮፒ ማቅረብ
- በአካል መገኘት ያስፈልጋል
- የአገልግሎት ክፍያ 45€
- ለመስተንግዶ የሚወስደው ጊዜ 20 ደቂቃ