ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን የሚደግፍ ሰልፍ በኮንሶ ተካሄደ

Published by 

 tSgponsSogr17ehdf 

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን የሚደግፍ ሰልፍ በኮንሶ ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮንሶ ዞን ነዋሪዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና እየተመዘገበ ላለው ለውጥ አጋርነታችን የሚያሳይ የድጋፍ ሠልፍ አካሄዱ።
በኮንሶ ዞን ከሚገኙ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደር የተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እየሰጡት ያለውን የለውጥ አመራርና ስኬቱን በማድነቅ ከጎናቸው መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የድጋፍ ሰልፍ በካራት ከተማ አካሂደዋል።
ሠልፈኞቹ ‘ታላቁ የለውጥ ጉዟችን በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መሪነት ይጠናከራል፣ በኮንሶ ዞን ሠገን ዙሪያ ወረዳ ሠላም የሚያደፈርሱ ፀረ ሠላም ኃይሎችን በህዝባችን ትብብርና አንድነት የቀጠናውን ሠላም እናረጋግጣለን፣ ከብልጽግና ጋር ስኬታማ እንሆናለን፣ ለውጡን የሚያደናቅፍ የሴራ ፖለቲካ እናወግዛለን የሚሉ መፈክሮችን አሰምተዋል።
በተጨማሪም ፈተናዎችን እያመከንን የለውጡን ዘላቂነት እናረጋግጣለን፣ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታን የሚያደናቅፍ የውስጥና የውጭ ኃይሎችን እናወግዛለን፣ በጁንታው መቃብር ላይ ብልጽግና ይረጋገጣል፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የጁንታውን ቡድን ለማምከን የሰጡትን በሳል አመራር እናደንቃለን ፣ ሠላምና የሕዝቦች አንድነት ይለመልማል’ የሚሉና ሌሎችንም መልዕክቶች አስተላልፈዋል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት መተግበሪያን https://play.google.com/store/apps/details… በስልክዎ በመጫን ቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት፣ ኤፍኤም 98.1 እና ብሄራዊ ሬዲዮን ይከታተሉ፡፡ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
278
People Reached
16
Engagements
Boost Unavailable
7

በኮምቦልቻ ከተማ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

Published by 

 7h 

በኮምቦልቻ ከተማ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ
*****************
በደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ለለውጥ አመራሩ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።
የድጋፍ ሰልፉ ብልጽግና ፓርቲን ማበረታታትንም ጭምር ያለመ እንደሆነም የዞኑ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል።
ሰልፈኞቹ ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በኮምቦልቻ ከተማ ስታዲየም በመገኘት የድጋፍ ሰልፉን እንዳደረጉም ተገልጿል።
ሰልፈኞቹ “ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን እና ብልጽግና ፓርቲን እንደግፋለን!”፣ “የብልጽግና ፓርቲ ለሀገራችን ኅልውና እና ለሕዝባችን ሕይወት መሻሻል ያለውን ራዕይ እንደግፋለን!”፣ “ለውጡን ሊቀለብሱ የሚፈልጉ ኃይሎችን እንቃወማለን” የሚሉ መፈክሮችን ይዘው ድጋፋቸውን ገልጸዋል።
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
በምስል የሚገኙ መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የኢንስታግራም ገፃችንን ይከተሉ
አጫጭርና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የትዊተር ገፃችንን ይከተሉ

Congratulations Nigeria #Africa!

Congratulations Nigeria #Africa!
History is made: Ngozi Okonjo-Iweala chosen as Director-General of WTO!
WTO members made history (16 February) when the General Council agreed by consensus to select Ngozi Okonjo-Iweala of Nigeria as the organization’s seventh Director-General.
When she takes office on 1 March, Dr Okonjo-Iweala will become the first woman and the first African to be chosen as Director-General. Her term, renewable, will expire on 31 August 2025.
History is made: Ngozi Okonjo-Iweala chosen as Director-General
WTO.ORG
History is made: Ngozi Okonjo-Iweala chosen as Director-General
WTO members made history today (15 Febru

14ኛው ትምህርት ቤት በደቡብ ክልል ተመረቀ ፡፡ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በደቡብ ክልል ከተገነቡት 3 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መካከል አንዱን መርቀዋል፡፡

14ኛው ትምህርት ቤት በደቡብ ክልል ተመረቀ ፡፡
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በደቡብ ክልል ከተገነቡት 3 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መካከል አንዱን መርቀዋል፡፡
የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በመጀመሪያ ዙር በሁሉም ክልሎች ካስገነባቸዉ 20 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መካከል በደ/ብ/ብ/ክ/መ ከተገነቡት 3 ትምህርት ቤቶች አንዱ የሆነዉንና በጌዲኦ ዞን ገደብ ወረዳ ባንቆ ዳዳቱ ቀበሌ ያስገነባዉን ትምህርት ቤት ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ መርቀዋል ፡፡
ጽ/ቤቱ በደ/ብ/ብ/ክ/መ ያስገነባቸዉ ትምህርት ቤቶች 30 ሚሊዮን ብር ወጪ የተደረገባቸዉ ሲሆን በጌዲኦ ዞን ገደብ ወረዳ በሽካ ዞን ማሻ ወረዳ እና ደቡብ ኦሞ ዞን ሀመር ወረዳ ይገኛሉ፡፡ዛሬ የተመረቀዉ ባንቆ ዳዳቱ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የቤተ ሙከራ፡ መማሪያ ክፍሎች ፡ቤተ መጽሀፍትና የኮምፒውተር ላብራቶሪ ያካተተ ነዉ፡፡
የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በደቡብ ክልል በሸካ እና ደቡብ ኦሞ ዞኖች ያስገነባቸዉን ቀሪ 2 ትምህርት ቤቶች በቅርቡ ያስመርቃል፡፡
395
People Reached
35
Engagements
Boost Unavailable
12
1 Share
Like

Comment
Share

GERD to see completion by 2023: Minister – Downstream countries’ security, water shortage claims unfounded, unscientifi

May be an image of 1 person and indoor
GERD to see completion by 2023: Minister
– Downstream countries’ security, water shortage claims unfounded, unscientific
*****************
(E P A)
Ethiopia is keenly working on completing the construction of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) project by 2023 and considering the dam as water security threat is unfounded and unscientific, said Minister of Water, Irrigation and Energy .
Minister Engineer Seleshi Bekele (Ph.D) further said that the construction of GERD has reached 78.3 percent and it is expected to be completed up to 82 percent until the upcoming rainy season.
Engineer Seleshi told a local media that the overall construction of the dam has seen rapid development following the swift measures taken by the reformist administration to ensure professionalism. The administrative adjustments have solved the most critical problems related to decision making and follow-up system, he added.

ኢትዮጵያና ሱዳን አለመግባቶቻቸውን በውይይት ሊፈቱ እንደሚገባ ሱዳናዊው የታሪክ ምሁር ተናገሩ

ኢትዮጵያና ሱዳን አለመግባቶቻቸውን በውይይት ሊፈቱ እንደሚገባ ሱዳናዊው የታሪክ ምሁር ተናገሩ
**********************
ኢትዮጵያና ሱዳን ለዘመናት የዘለቀ ግንኙነታቸውን መሰረት በማድረግ የድንበር አለመግባቶቻቸውን በውይይትና ስምምነት ሊፈቱ እንደሚገባ አንድ የሱዳን ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ምሁር ተናገሩ።
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በኢትዮ-ሱዳን ታሪካዊ ግንኙነት ላይ ያተኮረ ኮንፍረስ ዛሬ አካሂዷል።
በኮንፍረንሱ የተገኙት የሱዳን ዩኒቨርሲቲ የታሪክና አርት ምሁር ዶክተር ኦማር አልአሚን “ኢትዮጵያና ሱዳን ረዥም ዓመታት ያስቆጠረ ታሪካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት ያላቸው ታላቅ ህዝቦች ናቸው” ብለዋል።
የሁለቱ ሀገራት ህዝቦች በተለይ ከአባይ ወንዝ ጋር ታሪካዊ ቁርኝት እንዳላቸው አውስተው ይህ ዘመናትን የዘለቀ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት በጥቃቅን የድንበር ላይ ችግሮች ሊደናቀፍ እንደማይገባ አመልክተዋል።
የሀገራቱ መንግስታትና ፖለቲከኞች የድንበር ጉዳይን በሰከነና በሰለጠነ መንገድ በውይይትና ድርድር በመፍታት የህዝቦቻቸውን ሠላማዊ ግንኙነት ይበልጥ በማጠናከር ላይ ትኩረት ሰጥተው መስራት እንዳለባቸው ተናግረዋል።
ጦርነትና ግጭቶችን የችግሮች አማራጭ የመፍቻ መንገዶች ማድረግ ተገቢነት የለውም” ያሉት ምሁሩ የሁለቱ ሀገራት ህዝቦች የማይለያዩና አንድ መሆናቸውን ገልጸዋል።
የሁለቱን ሀገራት የቀደመ ግንኙነት በማጠናከር በኩል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ምሁራን የጎላ ሚና እንዳላቸው ገልጸው፤ የሱዳን ዩኒቨርሲቲ ከጎንደርና ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር የጀመረውን ግንኙነት አጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል።
ኢትዮጵያ እየገነባች ያለችው ታላቁ የህዳሴ ግድብ የሁለቱን ሀገራት የጋራ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ እንደሆነ ያመለከቱት ምሁሩ፤ ሱዳን በቅኝ ግዛት ስምምነቱ ወቅት በአባይ ውሃ ፍትሃዊ ተጠቃሚ አልነበረችም ሲሉ አስረድተዋል።
የህዳሴው ግድብ ሱዳንን የኤሌትሪክ ተጠቃሚ ከማድረግ በዘለለ ሰፊ የእርሻ መሬቷን በመስኖ አልምታ እንድትጠቀም የሚያደርግ መሆኑን ተናግረዋል።
የአባይ ወንዝ ከፍተኛ የውሃ ምንጭና የሁለቱን የተፋሰሱ ሀገራት በጋራ ተጠቃሚነት መርህ የሚያስተሳስር በመሆኑ ሀገራቱ በትብብር መንፈስ በጋራ ተቀራርበው ሊሰሩ እንደሚገባም ጠቁመዋል።
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ሳይንስና ሂውማኒቲ ኮሌጅ ዲን ዶክተር አገኘሁ ተስፉ በበኩላቸው ዩኒቨርሲቲው የሁለቱን ሀገራት ህዝቦች በጎ ግንኙነት የሚያጠናክሩ ተግባራት እየተከናወኑ መሆናቸውን ገልጸዋል።
በሁለቱ ሀገራት የጋራ ድንበር አካባቢ የሚኖሩ ህዝቦችን በጋራ ለማስተሳሰር እንዲቻልም በጎንደርና ሱዳን ዩኒቨርሲቲዎች የአማርኛና አረብኛ ቋንቋዎች በሥርዓተ ትምህርት ተደግፈው እንዲሰጡ ለማድረግ መታቀዱን አስታውቀዋል።
የኮንፍረንሱ ዓላማ ሁለቱ ሀገራት በታሪክ፣ ባህልና ንግድ ያላቸውን ለዘመናት የዘለቀ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ይበልጥ በማጠናከር ረገድ የሀገራቱ ምሁራን ታሪካዊ ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር እንደሆነ አስረድተዋል።
በኮንፍረንሱ የሁለቱን ሀገራት የቀደመ ታሪካዊ ግንኙነት የሚዳስሱ ጥናታዊ ጽሁፎችም በሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች ምሁራን ቀርበው በተሳታፊዎች ውይይት ተደርጎባቸዋል ሲል ኢዜአ ዘግቧል።
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
በምስል የሚገኙ መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የኢንስታግራም ገፃችንን ይከተሉ
አጫጭርና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የትዊተር ገፃችንን ይከተሉ

የዓለም ምግብ ፕሮግራም ለትግራይ ክልል ከ19 ሺህ ቶን በላይ ምግብ ማድረሱን አስታወቀ

May be an image of text that says 'WFP United Nations World Food Programme'
የዓለም ምግብ ፕሮግራም ለትግራይ ክልል ከ19 ሺህ ቶን በላይ ምግብ ማድረሱን አስታወቀ
****************
የዓለም ምግብ ፕሮግራም ለትግራይ ክልል ላለፉት 3 ወራት 19 ሺህ 775 ቶን ምግብ ማድረሱን አስታውቋል።
የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
በምስል የሚገኙ መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የኢንስታግራም ገፃችንን ይከተሉ
አጫጭርና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት የትዊተር ገፃችንን ይከተሉ

ም/ጠ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ ከዛሬ ጀምሮ በህንድ ጉብኝት ያደርጋሉ

Published by 

 2c7tSiponsomheredm 

May be an image of 1 person, standing and suit
ም/ጠ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ ከዛሬ ጀምሮ በህንድ ጉብኝት ያደርጋሉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዛሬ ጀምሮ በህንድ ጉብኝት ያደርጋሉ።
አቶ ደመቀ እስከ መጪው አርብ በህንድ በሚኖራቸው ቆይታ በተለያዩ ስነ ስርዓቶች ላይ እንደሚሳተፉ ይጠበቃል።
በዚህም በህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ያስገነባውን ህንፃ እና የዲፕላማቶች መኖሪያ ከህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱብራህማንያም ጀሽንከር ጋር በመሆን በመጪው ሀሙስ ይመርቃሉ ተብሏል።
በተመሳሳይ አቶ ደመቀ ከህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱብራህማንያም ጀሽንከር ጋር በኢትዮጵያ እና ህንድ የሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ እንደሚወያዩ ነው የተነገረው።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ኤፍኤም 98.1 እና ብሄራዊ ሬዲዮን ይከታተሉ፡፡ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

መሬቶቻችን ታላቅ ሀብት የታጨቀባቸውም ናቸው። ልናለማቸው ከተጋን ለብዙኃን መተዳደሪያን ያተርፋሉ።

መሬቶቻችን ታላቅ ሀብት የታጨቀባቸውም ናቸው። ልናለማቸው ከተጋን ለብዙኃን መተዳደሪያን ያተርፋሉ።
የአዋሽ ፏፏቴዎች እና የበሰቃ ሐይቅ በዙሪያቸው ያሉትን ማኅበረሰቦች ኑሮ ከፍ የማድረግ ዐቅም ያላቸው ያልተነኩ ጸጋዎቻችን ናቸው።
Lafni keenya bal’aafi qabeenya guddaan kan guutame yoo ta’u, jabaannee yoo misoomsine hedduuwwan jireenya wayyaa’aa akka jiraatan kan dandeessisudha.
Fincaa’aan Awaashiifi Horri Basaqaa kennaawwan hin tuqamne jireenya hawaasa naannichaa olkaasuuf humna qabanidha.
Our lands are abundant with great potential to enable decent livelihoods if we work to develop them.
Awash Falls and Lake Beseka are are untapped resources to uplift surrounding communities.
+3
Abiy Ahmed Ali

 added 7 new photos to the album: +.

635
People Reached
37
Engagements
Boost Unavailable
6
3 Comments
Like

Comment
Share