የቆንስላ አገልግሎት
በሚስዮኑ የቆንስላ ክፍል ለኢትዮጵያውያን የሚሰጥ ዋና ዋና የአገልግሎት ዓይነት የፓስፖርት፣ የሊሴ-ፓሴ፣ የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ፣ የሰነድ ማረጋገጥና የውክልና አገልግሎት ናቸው፡፡
ሙሉ ይዘት ለማምበብKONSULARISCHE DIENSTLEISTUNGEN
Für deutsche Staatsbürger besteht Visumpflicht. Personen, die auf dem Landweg einreisen, müssen vor Einreise im Besitz eines gültigen Visums sein
mehr...የፓስፖርት
በሚስዮኑ የቆንስላ ክፍል በኩል አገር ቤት ተልኮ የሚዘጋጀው አዲሱ ፓስፖርት ለማግኘት ከመጠየቅዎ ቢያንስ 45 ቀናት አስቀድመው ማመልከት ይጠበቅብዎታል፡፡
ሙሉ ይዘት ለማምበብDOKUMENTE LEGALISIERUNG!!!!
Zur Legalisierung eines Dokuments bei der äthiopischen Botschaft müssen folgende Unterlagen unbedingt vorgelegt werden:
mehr...የይለፍ ሰነድ/ ሊሴ-ፓሴ
የአገልግሎት ግዜውን ያበቃ ፓስፖርትዎ ለመለወጥ ወይም ለማሳደስ በቂ ግዜ ከሌለዎትና በተለያየ አስቸኳይ ምክንያት ወደ አገር ቤት ለመጓዝ ከፈለጉ ሊሴ-ፓሴ መጠየቅ ይችላሉ፡፡ ሊሴ-ፓሴው ለአንድ ጊዘየ ወደ ኢትዮጵያ መግቢያ ብቻ የሚያገለግል በመሆኑ ሲመለሱ ከኢትዮጵያ ፓስፖርት ማውጣት እንዳለብዎት አይዘንጉ፡፡
ሙሉ ይዘት ለማምበብCONSULAR SERVICES
Travellers to Ethiopia can enter or exit the country through International airports (Bole, Diredawa, Bahirdar and Mekele) or by land via the border entry points such as Moyale at the Kenyan side, Metema at the Sudanese side as well as Galafin and Dewolle at Djiboutian side.
More Informationየትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ
በትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ፣ የኢትዮጵያ ተወላጅ የሆኑ የውጭ ሀገር ዜጎች ከትውልድ ሀገራቸው ጋር ያላቸውን ግንኙነት በማጠናከር በትውልድ አገራቸው የተለያዩ መብቶች ተጠቃሚ ያደርጋቸዋል፡፡
ሙሉ ይዘት ለማምበብDOCUMENT LEGALIZATION
The following requirements must be fulfilled in order to legalize a document by the Ethiopian Embassy:
More Informationየውክልና አገልግሎት
ውክልና ስልጣን በተሰጠው የመንግስት አካል ፊት በመገኘት ለሶስተኛ ወገን በፊርማዎ የሚሰጥ ኃላፊነት በመሆኑ በአካል ወደ ኤምባሲ የቆንስላ ክፍል መምጣትን የግድ ይላል፡፡ በመሆኑም የውክልና አገልግሎት በስልክ፣ በኢሜይል ወይም በደብዳቤ አይሰጥም፡፡
ሙሉ ይዘት ለማምበብReise Land Äthiopien!
Für Weltenbummler ist Äthiopien schon lange kein Geheimtipp mehr. Seine kulturellen Schätze sind vielfältig und einzigartig auf dem afrikanischen Kontinent.
More Information