Diaspora Affairs
Diaspora issues are seriously considered in the country’s development endeavors.
Serve as a liaison between different federal Ministries, regional Diaspora coordinating offices and Ethiopians in Diaspora;
Encourage the active involvement of the Ethiopians in Diaspora in socio-economic activities of the country;
Mobilize the Ethiopian community abroad for a sustained and organized image building.
The General Directorate seeks to disseminate accurate information to the Ethiopian community abroad through various media outlets and to keep them informed of issues relevant to them. It also conducts research to inform policy regarding the Diaspora’s increased participation in nation’s development endeavors. Diaspora Policy...
____________________________________
DIASPORA ACCOUNT APPLICATION FORM
_____________________________________
በውጭ አገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የተዘጋጀ የመኖሪያ ቤት መግዣ/መሥሪያ የቁጠባ ሂሣብ እና ብድር:
(Diaspora Mortgage Saving Account and Mortgage Loan)
ሙሉ ይዘት ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የሚሞላውን ቅፅ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ
_____________________________________
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵየዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በባንክ ዘርፍ እንዲሳተፉ አዲስ አዋጅ አውጥቷል
ሙሉ የአዋጁን ይዘት ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የዳያስፖራ ፖሊሲ
የኢትዮጵያ ፌዴራራላዊ ዴሞክራራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የዳያስፖራውን ተሳትፎ የማሳደግና በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንን መብትና ጥቅማቸውን የማስከበር ሥልጣንና ኃላፊነት ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስጠቱ ይታወቃል፡፡ የሚኒስቴር መ/ቤቱም በተሰጠው ሥልጣንና ኃላፊነት መሠረት ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላትን ተሳትፎ ለማጎልበትና መብትና ጥቅማቸውን ለማስከበር የበኩሉን ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል፡፡
በዚህም ጅምር እንቅስቃሴ በርካታ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት መዋዕለ ንዋያቸውን ሀገር ውስጥ በማፍሰስ፣ ዕውቀትና ቴክኖሎጂን በማሸጋገር፣ የውጭ ምንዛሪ ወደ ሀገር ውስጥ በመላክ፣ ንግድና ቱሪዝምን በማስፋፋትና፣ የሀገራችንን ገጽታ በመገንባት ረገድ ተጨባጭ ውጤቶችን በማስመዝገብ ላይ ይገኛሉ፡፡ እነዚህንም በጎ ጅምሮች በማጎልበት ዳያስፖራውን በሀገሩ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እንቅስቃሴዎች ውስጥ በንቃት በማሳተፍ ራሱንና ሀገሩን ተጠቃሚ ለማድረግ የሚያስችል ፖሊሲ መቅረጽ ወቅቱ የሚጠይቀው ጉዳይ ሆኗል፡፡ ሙሉ ይዘት ለማንበብ...
______________________________
ለሁሉም ኢትዮዽያዊያንና ትውልደ ኢትዮዽያውያን
በያሉበት:-
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት በጣና ሀይቅ የተከሰተውን የእንቦጭ አረም ለማስወገድና የሀይቁን አካባቢ በዘላቂነት ለመጠበቅ እንዲቻል የጣና ሀይቅና አካባቢው ደህንነት ፈንድ በደንብ ቁጥር 158/2010 ዓ.ም የተቋቋመ መሆኑን በመግልጽ በውጭ አገራት የሚኖሩ ዜጎችም የአቅማቸውን ገንዝብ በማሰባሰብ ለእንቦጭ አረም ማስወገድ ተግባር የበኩላቸውን ድጋፍ እንዲያደርጉ ለዚሁ አላማ የተከፈተውን የባንክ አካውንት ቁጥር:-
የጣና ሀይቅና አካባቢው ደህንነት ፈንድ
1000224609853 የኢትዮዽያ ንግድ ባንክ
ስዊፍት ኮድ CBETETAA
Lake Tana and its Environs Protection Found
1000224609853 Commercial Bank of Ethiopia
Seift Code CBETETAA
መሆኑን እንድናሳውቅ ጠይቋል::
ስለሆነም ይህን የተቀደሰ ዓላማ ማገዝ ለምትፈልጉ ሁሉ ከላይ የተመለከተውን መረጃ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::
___________________________
የአዋሽ ባንክ አ.ማ በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በባንኩ በሚሰጡ አገልግሎቶች ተጠቃሚ እንዲሆኑ አዲስ አሰራር ዘርግቷል።
ዝርዝሩን ለማንበብ ከክፍል አንድ እስከ ሶስት ያለውን ይጫኑ:-
ሙሉ ይዘት ለማንበብ ክፍል 1 ...
ሙሉ ይዘት ለማንበብ ክፍል 2..
ሙሉ ይዘት ለማንበብ ክፍል 3...